የሕግ አገልግሎት/Legal Service

በማንኛውም ሀገር ሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዘ የፍርድ ቤት ጉዳይ (ኬዝ) ካሎት ፤ አስፈላጊውን ጠበቃ መድበን ጉዳዮን እናስፈጽማለን።

የሕግ ምክር አገልግሎት / Legal Advice Service/

ክስ ማቅረብ /File A Lawsuit/

የወንጀልና ፍታብሔር አቤቱታ /Criminal and Civil Complaints/

ጥብቅና አገልግሎት /Advocacy Service/

ወራሽነትን ማረጋገጥ /Confirmation of Inheritance

ልጅነትን ማረጋገጥ /Confirmation of Childhood/

ጉዲፈቻ/Adoption/

የግብር ጉዳዮች ይግባኝ /Tax Appeals/

የተለያዩ ውሎችን ማዘጋጀት /Prepare Different Contracts/

በኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ምክር መስጠትና ማስፈፀም /Advising and Implementing Investment Matters/

የድርጅቶችን የመመስረቻና መተዳደሪያ ደንቦች ማዘጋጀት/ Prepare the Rules of Establishment and Management of Organizations/

የሐገር ውስጥ ድርጅቶችን አመሠራረት እንዲሁም የሕግ ሒደቶች ማማከር /Advising on the Establishment of Local Organizations and Legal Procedures/

የባልና ሚስት ስምምነት እና ፍቺ ማስፈፀም/ Marriage Agreement and Divorce Execution/

ውርስን ማጣራትና የውርስ ጉዳዮችን ማስፈፀም /Investigating Inheritance and Executing Inheritance Matters/

ልጅነትን ማረጋገጥ /Confirmation of Childhood/

Get in touch

Phone

+251 9 11 02 92 55

Email

info@mnenetazezcom

Location

Addis Ababa, Megenagna, Genet Commercial Center, 6th floor, S.N.625
Shopping Cart