ከኢትዮጵያ

ምን እንታዘዝ

What to order ?
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ቤተሰቦቾ ፣ የትዳር አጋር ፣ እጮኛ ወይም ጓደኛ ስጦታ ማበርከት ሲያስፈልጎ…
HASP መርሆችን በመተግበር ጤንነቱና ጥራቱ የተረጋገጠ የባልትና ውጤቶችን ባሉበት ሀገር እንልካለን …

Catering services

የምግብ አቅርቦት

ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚተገበሩ የተለያዩ መርሐግብሮች የኬተሪንግ አገልግሎት ካስፈለጎዎ ድርጅታችን በተመጣጣኝ ዋጋ የተለያዩ ጥቅሎችን አዘጋጅቷ …

Kids clothes

የልጆች አልባሳት

ድርጅታችን ለተለያዩ ፖሮግራሞች የሚሆኑ የሕፃናት አልባሳትን በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ላሉ ደንበኞቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቀርባል…

Printing clothes

የታተሙ ልብሶች

Free shiping

All over the word

Secure Payment

100% secure payment

24/7 Support

Dedicated support

our services ?

የሕግ አገልግሎት/Legal Service

በማንኛውም ሀገር ሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዘ የፍርድ ቤት ጉዳይ (ኬዝ) ካሎት ፤ አስፈላጊውን ጠበቃ መድበን ጉዳዮን እናስፈጽማለን።

የውክልና ስራዎችን እንሰራለን

~ ሀገር ውስጥ ያለ ቤት ፣ ፎቅ እና የተለያዩ ድርጅቶችን ባለቤቱን ወክለን እናስተዳድራለን።

የተለያዩ መርሐ ግብሮችን እናስተባብራለን /event organization/

~ ሰርግ ፣ ቀለበት ፣ ግብዣ ፣ ስብሰባ አና ልደት እናስተባብራለን።

መኖሪያ ቤት ግንባታ

መኖሪያ ቤት ለመገንባት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን የምክር አገልግሎት ፣ የዳሰሳ ጥናት /survey/ አገልግሎት እንዲሁም ተገቢውን ኮንትራክተር በመመደብ ቤት እናሰራለን።

በተለያዩ ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ ላቀዱ ኢንቨስተሮች

~ የዳሰሳ ጥናት /survey/ እናዘጋጃለን
ባለሀብቱ በመረጠው ሶስት የኢንቨስትመን ስራዎች ላይ የዳሰሳ ጥናት /survey/ እናዘጋጃለን
~ ንድፈ ሀሳብ /proposal/ እናዘጋጃለን
ከሶስቱ የኢንቨስትመንት አማራጮች በተመረጠው በአንዱ የኢንቨስትመንት አማራጭ ንድፈ ሀሳብ /proposal/ እናዘጋጃለን
~ የትግበራ /implementation/ እና የክትትል /follow-up/ ስራዎችን እንሰራለን።
የታቀደው ኢንቨስትመንት ከሚመለከታቸው የመንግስት እና የግል ተቋማት ጋር በመሆን እንዲተገበር እናደርጋለን።

ቤት ፣ ፎቅ ፣ ድርጅት ለመግዛት ካቀዱ

~ የዳሰሳ ጥናት እናደርጋለን
~የማሻሻጥ ስራዎችን እንሰራለን።

ወደሀገር ቤት ሲመለሱ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለመጎብኘት ካቀዱ ድርጅታችን የተለያዩ ጥቅሎችን አዘጋጅቷል።

ወደሀገር ቤት ሲመለሱ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችን ለመጎብኘት ካቀዱ ድርጅታችን የተለያዩ ጥቅሎችን አዘጋጅቷል።

To Become An Agent Of Our Company

If you are interested in working as an agent of our company in any part of the world, We are ready to work with you.

Shopping Cart